Hiber Radio: ታጋይ ሴቶች ዶ/ር አብይ የጀመሩትን የለውጥ ተስፋ እንደግፋለን አሉ

በቀደመው ትውልድ ለሕይወታቸው ሳይሳሱ መስዋዕት የሆኑ የኢህአፓ አባላት የነበሩ ሴት ታጋዮች ነበሩ።ዛሬም ከመስዋዕትነት የተረፉት በተለያዩ ጊዜያት አልፎ አልፎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሲናገሩ ቆይተዋል።ሰሞኑን በአገራችን ያለውን የለውጥ ተስፋ አስመልከቶ እነሆ ያወቱት …

Read More