Hiber Radio: ከፍተኛ ባለስልጣናቱን ማሰር ቀጥሉዋል፣በራያ አፈናው አልቆመም፣ታዋቂ የፖለቲካ መሪ ኢትዮጵያኖች የለውጡን ሂደትን አሳልፈው እንዳይሰጡ አስጠነቀቁ፣የአላሙዲ ኩባንያዎች መሬት መመለስ መጀመር፣በኢትዪጵያ ውስጥ ለተገኘው የጅምላ አስክሬን ምክንያት የሆኑ ባለስልጣናት በጦር ፍ/ቤት እንዲዳኙ ጥሪ መቅረቡ፣ ሕወሓት ይወገድ ተባለ፣የዴር ሱልጣን ውዝግብን ለመሸምገል ጥረት ተጀመረ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 2 ቀን 2011 ፕሮግራም የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስተዳደር ከኤርትራ ጋር ያጠናከረው ግንኙነት ከወቅቱ የትግራይ ክልል ከአማራ ጋር የገባበት የጦርነት ፍጥጫ አንጻር የት ይደርሳል? ሕወሓት እንደ ፓርቲ …
Read More