Hiber Radio: “ሕወሓት ለድርድር በረሃ የመጡትን ገድሏል… አሁንም ድርድር የሚለው ማጭበርበሪያ ነው” | ልዩ ቃለምልልስ ከአክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤና መስፍን አማን ጋር | ሊደመጥ የሚገባው

<…ተቃዋሚዎች ጋር እንደራደራለን የሚሉት እነሱ ቀለብ ከሚሰፍሩላቸው የስም ተቃዋሚዎች ጋር አንዳንዶችም በስልክ እየተጠሩ ገና ለገና እንታሰራለን በሚል የሚደረግ ሕወሃት/ኢህአዴግ ለራሱ ፕፖፖጋንዳ የሚያደርገው እንጂ ዶ/ር መረራ፣በቀለ ገርባን ጨምሮ በርካታ የተቃዋሚ መሪዎችና …

Read More