Hiber radio: በመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ እየተፈለገ ያለው ተጨማሪ <ወንጀል>ምንድነው?-የዚህ ሳምንት ልዩ ጥንቅር

https://www.youtube.com/watch?v=L_ncp77TL3s በመምህር ግርማ ወንድሙ ጉዳይ ዛሬም መነጋገሩ መወያየቱ አልቆመም። የፖሊስ የመጀመሪያ ለክስ መነሻ የሆነው መምህሩ ተጠረጠሩበት የተባለው የማጭበርበር ወንጀል ላይ ተጨማሪ ሌሎች ወንጀሎች እየተፈለፈሉ መሆኑን የሰሞኑ የፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ …

Read More