Hiber Radio: የአዲስ አበባ ሕዝብ ከለውጡ ዳግም እንዳይገፈተር እንዴት ይወከል? የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ የመወያያ ጥሪ

አዲስ አበባ በሕወሃት መዳፍ ዛሬም እየተዳጠች ነው።ሕወሓቶች ዘርፈው የሚቦርቁባት ነዋሪዋ በስጋትና በጭንቀት ወዴት እንደሚሄድ ግራ የተጋባባት ከተማ ነች።አዲስ አበባ የሕወሓትን የሽፍታ ካፒታሊዝም ያጋለጠች፣የሕወሓትን አየር በአየር ሸፍጥ ተዘርፈው በተገነቡ ህንጻዎቿ የምታሳብቅ …

Read More