Hiber Radio: “…ሕወሓትን መቀሌ እንዲሰበሰብ አድርገናል” ጋሻው መርሻ የአብን የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ያድምጡት ያጋሩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: ከሕወሓት ጦር ጋር ሲፋለም የተሰዋው ጀግናው አርበኛ አበራ ጎባው ማን ነው? በሙሉቀን ተስፋው

የአማራን የተጋድሎ እንቅስቃሴ ተከትሎ በተለይ በአርማጭሆ ከዘረናው የሕወሃት አጋዚ ጦር ጋር በተደረገው ትንቅንቅ ከ50 በላይ የጠላት ጦር በሕዝባዊ ሀይል ሲደመሰስ በተቃራኒው ከሕዝቡ ጎን ቆመው ተመንጃ አንስተው ከሚታገሉት አንዱ አርበኛ ጎባው …

Read More

Hiber Radio: የዲሞክራሲ አርበኛዉ ኢንጂነር ሀይሉ ሻዉል በማረፋቸዉ ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶናል-ከእውነተኛው መኢአድ የተሰጠ መግለጫ

የኢንጂነር ሀይሉ ሻውል ዜና እረፍት በዚህ የለውጥ ዋዜማ አሳዛኝ ነው።መራር በሆነው ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ተቃውሞ ትግል ታሪክ ስማቸው በግንባር ቀደምትነት የሚወሳ በተለይም ምርጫ 97ን ተከትሎ በቅንጅት ውስጥ የነበራቸው …

Read More

Hiber Radio: አማራው በአማራነቱ ቢደራጅ ምን ችግር አለው? | ሊደመጥ የሚገባው ውይይት ከአክቲቭስት ሙሉነህ ዮሐንስ እና አቻምየለህ ታምሩ ጋር

<…የዘር ፖለቲካው አደገኛ ነው የሚባለው አማራው በአማራነቴ ልደራጅ ሲል መሆን የለበትም። አማራው ወኪል አልባ ሆኖ መቀጠል የለበትም የተከፈተበትን የዘር ማጥፋት ለመከላከል ከሌላው ወገኑ ጋር ተባብሮ ለመኖር እንጂ አማራን ለመገንጠል የሚባለው …

Read More

Hiber Radio: ቤተ እስራኤሎችን በዘመቻ ሙሴ አማካኝነት ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በድብቅ ያስወጡት የቀድሞው የእስራኤል ፕ/ት ሼሞን ፔሪዝ ታሪካዊ ጉዞ ሲዳስስ(ልዪ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

ቤተ እስራኤሎችን በዘመቻ ሙሴ አማካኝነት ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በድብቅ ያስወጡት የቀድሞው የእስራኤል ፕ/ት ሼሞን ፔሪዝ ታሪካዊ ጉዞ ሲዳስስ(ልዪ ዘገባ) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ …

Read More

Hiber Radio: በአዲስ አበባ የተነሳው ተቃውሞ ተጠናክሮ ይቀጥላል በሚል ከተማዋ ውስጥ ውጥረት ነግሷል፣ተቃውሞው እና መንገድ መዝጋቱ ነገም በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ይቀጥላል፣በእሬቻ ላይ ለሞቱት 678 በላይ ንጹሃን ሕዝቡ አጋርነቱን እየገለጸ ነው

እሁድ መስከረም 22 በእሬቻ በዓል ላይ ለሰላማዊ ተቃውሞ የተሰጠውን የጥኢት ምላስ ተከትሎ በጥይት፣ከአየርና ከመሬት የሚተኮሰውን ጥይትና አስለቃሽ ጢስ በመሸሽ በአጠቃላው ስርዓቱ በወሰደው የሽብር እርምጃ የሞቱት ንጹሃን ቁጥር አሻቅቦ 678 መድረሱን …

Read More