Hiber Radio: በሀብታሙ አያሌው ላይ የበቀል እርምጃው ቀጥሏል፣ፍ/ቤቱ ያለ ይግባኝ የራሱን ትእዛዝ ሽሮ ሌላ አዘዘ

በጠና ታሞ ዛሬም ያለ ሕክምና በህመም ማስታገሻ ላይ የሚገኘው የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ከአገር ወጥቶ እንዲታከም ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጠየቀው የሐኪሞች ቦርድ ደብዳቤ ላይ ውሳኔ ሳይሰጥ …

Read More