Hiber Radio: የማያባራውን ስርዓት ወለድ የእልቂት ዘመቻ በህብረት እንቅረፈው! ትኩረት የሚሻው የዶ/ር አክሎግ ቢራራ ወቅታዊ ትንታኔ

አክሎግ ቢራራ(ዶ/ር) እረጋ ብለን ብናጤነው፤ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሚለያዩን ሁኔታዎች በላቀ ደረጃ የምንጋራቸው ጥሪቶች፤ የታሪክ ሂደቶች፤ ልምዶች፤ የጋራ መነሻዎችና ብናውቅበት፤ የጋራ መድረሻዎች አሉን። ብናውቅበት፤ የተፈጥሮ ኃብታችን ለአገራችን ሕዝብ ፍላጎት ይበቃል፤ ለሌችም …

Read More