Hiber Radio: ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በነገው ዕለት ለማሰብ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጠራ

በአገር ቤት በሕዝቡ ላይ የሚደርሱ በደሎችን ያለ ፍርሃት በማህበራዊ ሚዲያው በተለይም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ ጭምር እየተከታተለ በመዘገብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በአሁኑ ወቅት ሀሳቡን በነጻ በመግለጹ ታስሮ እየደረሰበት ያለውን እንግልት …

Read More