Hiber Radio: ምርጫ ቦርድ ሰላም በሌለበት ምርጫ የለም ማለት አለበት ተባለ፣የሕወሃት የጦርነት ዝግጅት መጠናከር ልዩ ሀይሉን የመከላከያ ዩኒፎርም አለበሰ፣በምዕራብ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የቤተ እስራኤል ተቃውሞ፣በአዲስ አበባ የቁማር መስፋፋት፣የጃዋር ወቀሳ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) ሞትን  የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ …

Read More