Hiber Radio:ከቤንሻንጉሉ አማራ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ጀርባ አንዳንድ የክልሉ የጸጥታ ሰዎች አሉ መባሉ፣ የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ለዙምባቡዌ ቀጣዩ ፕሬዜዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ አማካሪ መሆን መዘገቡ፣ የቀድሞ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ክፍሌ ሙላት የዓለምን የፕሬስ ቀን አስመልክቶ ለመንግስትና ለጋዜጠኞች ጥሪ አስተላላፉ፣ በአዲስ አበባ የጸጥታ ስጋት ማየል ኤምባሲዎችን ጭምር ስጋት ላይ መጣሉ፣ አቡን በርናባስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዶ/ር አብይ ህንጻዎቿን መመለሳቸውን ማድነቅ፣ የዘንድሮ የበዓል ገበያ ውድነት፣ የቀድሞ ፕ/ት ነጋሶ ጊዳዳ ዜና እረፍት፣ የወታደራዊ ሹመቶች ግምገማ እና ሌሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 20 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ «…የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት፣ፍትሃዊ ስርዓት እንዲመጣ ከፍተኛ መስዋዕትንት ከፍለዋል።የታሰሩ፣የተገደሉ፣ራሳቸውን ያጥፉና …

Read More