Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባልደራሱ ከምርጫው በፊት ከሌሎች ተቃዋሚዎች ተቀናጅቶ አገራዊ አማራች ለመሆን ይሰራል አለ፣ አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ ኦሮሚያ ውስጥ ፈተና ሊገጥመው ይችላል ተባለ፣ የጃዋር ቴሌቪዥን የዘር ማጥፋት ቅስቀሳውን መቀጠሉ፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሕወሓትን የያዘው ጎዳና አያዛልቀውም አሉ፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር መወዳጀቷ ኬኒያን ስጋት ውስጥ ከቷታል፣ ሰለ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አስተያየየት የሰጡ ሹም ከሀላፊነታቸው ተነሱ፣ የኢትዮጵያዊቷ የሲ.ኤ.ኤን የዓመቱ ጀግና ሆና መሸለም የፈጠረው ደስታ፣ ፕሪዝዳንታዊው እጩ ሴናተር በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ፣ የፕሬስ መምሪያ ሀላፊዎች ሙስና የጋረጠው ስጋት እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 28 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ምርጫው እየተቃረበ ነው ባልደራስ እውን የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ ይሳተፋል? ከእነ ጃዋር ጋር የገባበት ውዝግብ እና የሚጠብቀው የመንግስት ቻናን እንዴት ያልፈዋል? (ፊት ለፊት …

Read More