Hiber Radio: ሕገ መንግስቱ “ተጠርጣሪ በ48 ሰዓት ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት” ይላል- መከላከያ ያሰረው ደግሞ ከ4,776 ሰዓታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርቦ እግዚያብሔርን ያመሰግናል

በጌታቸው ሽፈራው ሻምበል አበበ ጎሹ ኃይሌ የወልቃይት ተወላጅ ሲሆን የ42ኛ ክፍለ ጦር አባል ነው። ነሃሴ 24/2009 ዓም በአመራሮቹ ትዕዛዝ ለእስር ተዳረገ። እስከ ህዳር 7/2010 ዓም አዘዞ ካምፕ ውስጥ ታስሮ ቆይቷል። …

Read More

Hiber Radio: ወልቂጤ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ወያኔ ይውረድ እያለ ከፍተኛ ተቃውሞ አሰማ

የጉራጌ ዞን ዋና ርእሰ መስተዳደር በሆነችው ወልቂጤ ከተማ ሕዝብ አደባባይ በመውጣት በዛሬው ዕለት ሕዝቡ አደባባይ ወጥቶ በወልዲያና በኦሮሞያ የተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን የተደረጉትን ግድያዎች አውግዞ፣ግድያው እንዲቆምና  የወያኔ አገዛዝ እንዲወርድ በመጠየቅ ተቃውሞውን …

Read More

Hiber Radio: የኢትዮጵያኖችን እና የኤርትራኖችን ነፍሳት የታደጉት አባ ሙሴ ዘራይ በህገ ወጥ ስራ ተሰማሩ ስለመባላቸው የቀረበው አስተያየት(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

  Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ …

Read More

Hiber Radio: <<በምርመራ ወቅት የግድያ ዛቻ ተደርጎብኛል>> የቀድሞው የአየር ኃይል አብራሪ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ

ስም፡- ማስረሻ ሰጠኝ ዕድሜ፡- 34 አድራሻ፡- ድሬዳዋ ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረሃል የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- ቀደም ሲል የጸረ-ሽብርተኝነት …

Read More