Hiber Radio: የእነ እስክንድር ነጋ ዳግም እስርና ምርመራው፣የጠ/ሚ/ር ምርጫው ድራማ፣ የሕወሓት ጊዜ መግዣ መሆኑ፣ ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ያገረሻል መባሉ፣ከሱዳን ወደ ትግራይ በኮንትሮባንድ የሚገባው መሳሪያ መጨመር፣በሞያሌው ጭፍጨፋ ጉዳይ የኬኒያ መወቀስ፣ለደቡብ ሕዝቦች በአንድ ላይ ለጸረ ወያኔ ትግል እንዲነሱ የቀረበ ጥሪ፣የኤርትራ በኢትዮጵያና ሸሪኮቿ አዲስ ስጋት አለኝ ማለት እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የህብር ሬዲዮ መጋቢት 16 ቀን 2010 ፕሮግራም አንድ አማራ በእርግጥ ለአማራ ሕዝብ የተቋቋመ ድርጅት ነው? በዚህ ጊዜ ለምን አዲስ ድርጅት መቋቋም አስፈለገ? የቀሩት ለአማራ ሕዝብ እንታገላለን የሚሉት ድርጅቶችስ? ከድርጅቱ ሊቀመንበር …
Read More