Hiber Radio: የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ጥሪ፣የጳጳሱ አገር መግባት፣የኢንጂነር ስመኘው ግድያ በሕውሃት ሰዎች ለመፈፀሙ ተጨማሪ ማስረጃ እየወጣ ነው፣ሀዘንተኞች አገዛዙን አወገዙ ፣የኦነግ ታጣቂዎች ሞያሌ አካባቢ ጥቃት ፈፀመ ተባለ፣የ ቤተ እስራኤላዊያን ታላቅ ተቃውሞ ፣በረከት እና ማፊያ ቡድኑ ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የሕብር ሬዲዮሐምሌ 24 ቀን 2010  ፕሮግራም ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ(ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሁለቱ ሲኖዶስ ወደ አንድ መምጣትን ተከትሎ  ከብጹዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና የዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጋር …

Read More