Hiber Radio: ሰበር ዜና -በቅሊንጦ ቃጠሎ የተከሰሱ ብይኑን በመቃወማቸው አፈሙዝ ዞረባቸው፣የተከሳሽ ቤተሰቦች ዋይታ አሰምተዋል፣የተከፈተባቸው የሽብር ክስ በወንጀለኛ መቅጫ እንዲታይ ተወሰነ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በጊዜያዊነት በ4ወንጀል ባስቻለው ችሎት በቅሊንጦ ቃጠሎን ተከትሎ ከተከሰሱት መካከል እነ መ/አ ማስረሻ ሰጤ፣ዶ/ር ፍቅሩማሩን ጨምሮ የተወሰኑ ተከሳሾችን የሽብር ክሱን  በወንጀለኛ …

Read More