Hiber Radio: የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ጦማሪ ስዩም ተሾመ በኮማንድ ፖስት ታፍኖ ተወሰደ

በኢትዮጵያ ያለውን ሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የአስተዳደር ብልሹነትና የስልጣን ብልግና አዘወትሮ ከአገር ቤት በግልጽ በመጻፍ የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህርና ጦማሪ የሆነው ስዩም ተሾመ ዛሬ ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በሕወሓት ኮማንድ ፖስት ታፍኖ መወሰዱን …

Read More