Hiber Radio: እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም እውን የዛሬ 25 ዓመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው ወይስ ፕ/ቱ ተገደው ነበር?፣“ ሻለቃ ደመቀ ባንጃው አውሮፕላኑ ውስጥ እንደ ዶሮ ጠምዝዘው እንዳይገሉኝ ፈርቼ ነበር” ረዳት አብራሪው ያሬድ ተፈራ

ማስታወሻ፦ዛሬ ብዙሃን ኢትዮጵያውያን በወያኔ ስርዓት ያሳለፉትን ሃያ አምስት ዓመት እያንገሸገሻቸው የቀድሞ ስርዓት የተለወጠበትን ቀን አምርረው ሲጠሉ ይሰማሉ። ለውጥ ጠብቆ የባሰ ሲመጣ ምርጫ ተመኝቶ ምርጫ ሲታጣ የተለመደ ነው። ገና ወያኔ ወደ …

Read More