Hiber Radio: < ቤተ አማራ ማንም ሕዝብ ጠላት ነው አይልም በአማራ ላይ የተነሳ በአማራ ማንነት ላይ የዘመተው ሕወሓት ግን ጠላታችን ነው…> አቶ መሳፍንት ባዘዘው የቤተ አማራ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ (ከህብር ሬዲዮ ጋር ሙሉ ቃለ መጠይቅ)

ቤተ አማራ በማህበራዊ ሚዲያው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለ አማራ መብት መረገጥ ደጋግመው ድምጻቸውን በማሰማታቸው እየታወቅ መጥተዋል። የአማራን ብሄርተኝነት የሚሰብኩ ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያ ክልል በሕወሃት አገዛዝ ለሰላማዊ ተቃውሞ የተወሰደውን የግፍ አጸፋ …

Read More