Hiber Radio: ከፓሪሱ የአሸባሪዎች ጥቃት ማግስት በብቸኛው መስጊድ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ማሕበረሰቡን ክፉኛ አሳዘነ

በታምሩ ገዳ ባለፈው ቅዳሜ እለት በካናዳ ማእከላዊ ኦንታሪዮ ግዛት (ፔተርቦሮው) በተባለች ከተማ ውስጥ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቸኛ የአምልኮት ስፍራ(መስጊድ) በጥላቻ ስሜት በተነሳሱ ወገኖች መቃጠሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ እና ቁጣ …

Read More