Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ ተገለጸ

(ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች መካከል አገዛዙ 746 ታራሚዎችና ተጠርታሪዎች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንደሚፈቱ በሚቆጣጠራቸው መገናኛ ብዙሃን አማካይነት  ይፋ አደረገ …

Read More