Hiber Radio: የሀብታሙ አያሌው የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው …ሰው እንዴት ሰውን አስሮ ይህን ሁሉ ግፍ ይፈጽማል ? ቃለ መጠይቅ (ሊያደምጡት የሚገባ)

በቅርቡ ከእስር የተፈታው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው እስር ቤት እያለ በደረሰበት እንግልት በደረሰበት ህመም የተነሳ ለህክምናው ወጪ በሚል በዘ-ሐበሻ አዘጋጆች አስተባባሪነት በድረገጽ; በ ሕብር ራድዮ እና አዲስ …

Read More