Hiber Radio: የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩ – <...ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው ...>

<…ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው እነዚህን ወደ ጎን ትቶ ትላንቱን ታሪክ ለታሪክ ትተን ዛሬ ላይ በጋራ የተጀመረውን ትግል ማጠናከር ያስፈልጋል። የኦሮሞ ሕዝብ …

Read More