Hiber Radio: የአዴግራቱ ዩኒቨርስቲ በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት፣የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ፣ከሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መውጫ ማጣት፣የሀይለማሪያም ደሳለኝ እነ ጄ/ል ጻድቃንን መጥራት፣የዙባቡዌ መሪ አዲስ ዛቻና የኮ/ል መንግስቱ ጉዳይ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  ታህሳስ 1 ቀን 2010  ፕሮግራም አገር ቤት ገብቶ ለመታገልና ለሰላም ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ሔደው 17 ዓመት በእስር ቤት ካሳለፉት አቶ አበራ የማነአብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በስፋት ተወያይተናል (ክፍል …

Read More