Hiber radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ ውስጥ መታተም ያልቻለውን አዲሱን <<ድርጅታዊ ምዝበራ >> መጽሐፋቸውን በአገር ቤት እንዲነበብ በኢንተርኔት በነጻ ለቀቁት

የቀድሞ የኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማቅረብ የሚታወቁት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በአሜሪካን አገር ታትሞ በአማዞን ላይ ዛሬም ድረስ በ22.44 ዶላር ሚሸጠውን <<ድርጅታዊ ምዝበራ የኢትዮጵያ<<እድገታዊ መንግስትና>> …

Read More