የአቶ አስማማው ሀይሉ አጭር የሕይወት ታሪክ (1947-2008 ዓ.ም)

አስማማዉ ኃይሉ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጎንደር ክተማ ከአባቱ ከአቶ ኃይሉ ጎንጉልና ከእናቱ ከወይዘሮ አለሚቱ ገረመው እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በኃምሌ 8 ቀን 1947 ዓ.ም ተወለደ። በጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ …

Read More