Hiber Radio: የዝንጀሮ መንገድ እና የእኛ ሕገ-መንግስት አንድ ናቸው! በጦማሪ ስዩም ተሾመ

ሀገራችን ውስብስብ በሆኑ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እንዳሉባት እርግጥ ነው። እነዚህ ውስብስብና እርስ-በእርስ የተጠላለፉ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት በጥናትና ዕውቀት ላይ የተመሰረተ መፍትሄ መስጠት ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው የፖለቲካ …

Read More