Hiber Radio: ሕወሓት በወ/ር አዜብ መስፍን በኩል በመተማና በሌሎችም የአማራ አካባቢዎች ሕዝቡን ለመከፋፈል ቤተክርስቲያን አሰራለሁ የሚል ዘመቻ ጀመረ፣ተጨማሪ የገበሬ ሚሊሻ እያሰለጠነ ሕዝቡን እርስ በእርሱ ሊያዋጋ እየጣረ ነው ተባለ፣ኢትዮጵያዊው በርካታ ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ በማሽጋገር ወንጀል ተከሰሰ ፣ግብጽ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በማግባባት ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻ መወጠኗ ተሰማ፣በርካታ መኮንኖቿ ጁባ ደ/ደቡብ ሱዳን ላይ መስፈራቸው ይነገራል፣በአማራ ክልላዊ መስተዳደር የተቀሰቀሰው ውጥረት አገረሸ፣ሀብታሙ አያሌው ለሕክምናው ያገዙትንና አብረውት የተጨነቁ ወገኖቹን አመሰገነ ድጋፋቸውና ጸሎታቸው እንዳይለየው ጠየቀና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥር 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በዋሽንግተን የተናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን አንገብጋቢ ሁኔታ የተረዱ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ተጨማሪ ጥፋቶችን ሳያደርስ ተባብረው ለመታገል የጋራ አገር አድን ግብረ …

Read More