Hiber Radio: ፈረንሳይ ውስጥ በሰደተኞች መካከል በተነሳ ግጭት አንድ ኢትዮጵያዊ ሲሞት ስድስት ቆሰሉ

በታምሩ ገዳ ፈረንሳይን ከእንግሊዝ በሚያዋስነው የካሊስ ወደብ አካባቢ ከፕላስቲክ ፣ከ ካርቶኖች እና ከቆርቆሮ ቁርጥራቾች የተሰሩ አጅግ ጎስቋላ በሆኑ ኑሮ ደሳሳ ጎጆዎች ውስጥ በሚኖሩ ከኢትዮጵያ፣ከኤርትራ፣ ከሱዳን እና ከመሳሰሉት ከሰሃራ በርሃ በታች …

Read More