Hiber Radio: የኦርላንዶውን ጥቃት ተከትሎ በቬጋስ ፖሊስ ጥበቃና ቁጥጥሩን ማጠናከሩን አስታወቀ ፣ ሕብረተሰቡ የሚጠረጠሩ ጉዳዮችን ፈጥኖ ሪፖርት እንዲያደርግ ጠይቋል

(ህብር ሬዲዮ)የላስ ቬጋስ ሜትሮ ፖሊስ እንዳስታወቀው በኦርላንዶ ፍሎሪዳ ባለፈው ዕሁድ የተከሰተውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በከተማዋ በተለይም በስትሪፑ ላይ፣ ግብረሰዶማውያን የሚአዘወትሩባቸውን ጨምሮ በተለያዩ ኛኢት ክለቦችና መዝናኛዎች ስፍራ ተጨማሪ ፖሊሶችን ማሰማራቱን ገለጸ። …

Read More