Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ -ከአገር ወጥቶ እንዳይታከም ተከልክሎ ነበር

የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል። ሀብታሙ ከእስር ከተፈታ በሁዋላ ከሀገር ወጥቶ እንዲታከም በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በዘሐበሳ አዘጋጆች አማካይነት ገንዘብ ቢአሰባስቡም አገዛዙ …

Read More