Hiber Radio: የመርሳ ሕዝባዊ ተጋድሎና የቀጠለው ተቃውሞ ፣ለብአዴን አባላት የቀረበ ጥሪ፣የዶ/ር መረራ ጉዲና የአምቦ ውሎ እና በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ፣ከኢትዮጵያው የደቡብ ሱዳን ጄኔራል ከእስር መፍታት፣ የኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ ማስጠንቀቂያ፣በአሜሪካ ቴኔሲ የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ደረሰ፣አሜሪካን ጨምሮ በወልዲያ ጭፍጨፋ ላይ ዝምታ የመረጡ ተወቀሱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የህብር ሬዲዮ ጥር 20 ቀን 2010 ፕሮግራም የወልዲያው ጭፍጨፋን ተከትሎ በቆቦና በመርሳ የተቀጣተለው ሕዝባዊ ተጋድሎና የአገዛዙ የግፍ እርምጃ፣የብአዴን ከፍተና አመራር ማንነት የወያኔ ሐይማኖታዊ መሪ አቡነ ማቲያስ እንደ አለቆቻቸው ማስፈራሪያና ሌሎችም …
Read More