Hiber Radio: በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊና በአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካ አምባሳደር ደብዳቤ ጽፈው አገሪቱን ከአደገኛ ሁኔታ እንዲታደጉ ጠየቁ

በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ  አንቶኒዮ ጉተሬስ  እና በአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ዲ. ደብዳቤ ጽፈው አገሪቱን ከአደገኛ ሁኔታ እንዲታደጉ የጠየቁበትን ደብዳቤ ከእስር …

Read More