Hiber radio: የሀብታሙ አያሌው መልዕክት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት-በሞት ጥላ መካከል ብሄድ እንኳን ክፉን አልፈራም !!!

የልቤን ምጥ ልፃፈው ብዬ ደጋግሜ ብዕሬን ይዤ ወረቀቱ ላይ ብፅፍም እንደተራበው ወገኔ ሆድ ብዕሬ ባዶ ሆኖ ቀለም አልነጥበው አለ፡፡ በቅሊንጦ ማጎሪያ ቤት ሰማይ ስር ነፍሴ ሀዘን አቆርዝዛ በማይገፉ ቀንና ሌሊቶች …

Read More