Hiber Radio: በደሴ በግብር ጫና ሳቢያ ሕዝባዊ ተቃውሚ ሊነሳ ነው፣አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ በመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ዳግም ጥቃቱን ሰነዘረ፣አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጥሪ አቀረበ፣መከላከያ፣አምንስቲ ዶ/ር አብይን መውቀሱ፣የአየር መንገድ ሽያጭ ምስጢር፣ኬኒያ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ማሰር፣ከአሜሪካ የተባረረ ኤርትራዊ ስደተኛ ህይወቱን ማጥፋቱና ሌሎችም ዜናዎች
የህብር ሬዲዮ ሰኔ 3 ቀን 2010 ፕሮግራም መከላከያ ውስጥ በእርግጥ ለውጥ አለ? የጄኔራሎቹ ሹም የለውጡ ጅማሮ ወይስ ለውጡ ያበቃለት ነው ? የናድመስ ጉዳይ? ከሰራዊቱ የቀድሞ የጥናትና ምርምር ሀላፊ ኮ/ል ደረሰ …
Read More