Hiber Radio: ወያኔና ኦብነግ የፈጠሩት አገር የማፍረስ ስጋት ላይ ጥሪ ቀረበ፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ እያነጋገረ ይገኛል፣የኦሮሞ ሕዝብ ለይስሙላ ጠቅላይ ሚኒስትር ወንበር አልታገለም ተባለ፣በኢትዮጵያ ያሉ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ህልውናቸው አጠያያቂ መሆን፣መካነ ኢየሱስ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀች፣የጅቡቲ እና የዱባይ ውዝግብ፣የእነ ዶ/ር መረራ ጉዲና የሰሞኑ እገታ ተቃውሞ ያስነሳል መባሉ እና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ የካቲት 18 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕዝቡ መስዋዕትነት ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመት ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ የቀድሞው የኦነግ ከፍተና አመራር ጋር የተደረገ ውይይት(ያድምጡት) በአገሪቱ ላይ …
Read More