Hiber Radio: የወልዲያውን ጭፍጨፋ ተከትሎ በመርሳ በተቀሰቀሰ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተጨማሪ ንጹሃን ተገደሉ፣ተኩሶ በገደለ የፍርድ ቤት ሀላፊ ላይ የአጸፋ እርምጃ ተወሰደ

(በአቻምየለህ ታምሩ) ወሎ ከዳር እስከ ዳር እየተቃጠለ ይገኛል። አማራ ለማጥቃት የሰለጠኑ የትግራይ ወታደሮች በመርሳ ያገኙትን አማራ ሁሉ ሲጨፈጭፉ ውለዋል። መርሳ ከወልድያ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከወልድያ ሰላሳ ኪሎ ሜትር አካባቢ …

Read More