Hiber Radio:የኦነግ በሁለት ክልሎች ላይ ጥቃት መሰንዘር፣የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዝምባቡዌ ኮ/ል መንግስቱን አሳልፋ ትስጥ ማለት፣የኢሃዴግ ከፍተኛ መሪዎች በአገሪቱ ችግር ግራ መጋባት፣የሙስሊሙ ቀጣይ እርምጃ፣የኦብነግ መግለጫ፣በአሜሪካ ላይ የኤርትራ ተቃውሞ እና ሌሎችም

የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የኢህአዴግ በእርግጥ ያሻግራሉ ወይስ ግራ ተጋብተዋል? አገሪቱ ወደ መረጋጋት ወይስ ወደ ለየለት ስጋት (በወቅታዊ ጉዳይ ያደረግነውን ውይይት ክፍል አንድን ያድምጡ) የሙስሊሙ በመጂሊሱ …

Read More