Hiber Radio: ”የትግራይ ነጻ አውጪን መንግስት ለማዳከም ላልተወሰነ ጊዜ ዶላር ወደ ሃገር ቤት አትላኩ” – ሊያድምጡት የሚገባ | “ዶላርዎን በመንፈግ ይህን ዘረኛ መንግስት ይጣሉ”

<…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ከሚለግሱት በላይ ዶላር ወደ አገር ቤት በየዓመቱ ይልካል ከእሱ ያነሰ ጉልበት ወዳላቸው ምዕራባውያን ተሰልፎ ገዳዩን ስርዓት አትርዱ ይላል ይሄን ዶላር ለተወሰነ ጊዜ መንፈግ …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ይናገራሉ( ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

በኢትዮጵያ በተከሰተው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሳብያ እርሻቸው ከጥቃት የተረፈው ሆላንዳዊው ባለ ሀብትስለ ተሞክራቸው ይናገራሉ( ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል …

Read More

Hiber Radio: ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ከአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ጋር ሊገናኝ ነው ፣በብራስልስ ለተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የጋራ መግለጫ ይሰጣል

ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ በቀጣዩ ወር ከአውሮፓ ሕብረት ፕሬዝዳንት ማርቲነ ሻቹልዝ ጋር ተገናኝቶ በኢትዮጵያ በኦሮሞ ሕዝባዊ ተቃውሞ እና ተያይዞ የተፈጸመውን የሰብኣዊ መብት ጥሰት በተመለከተ አስተያየቱን እንደሚያቀርብ፣ በሕዝባዊ ስብሰባ ላይ እንደሚገኝና …

Read More

Hiber Radio: በደቡብ ክልል በዘረኛ ጥቃት ሰለባ ሆነው የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመርዳት እንቅስቃሴ ተጀመረ

ህብር ሬዲዮ (ላስ ቬጋስ ) በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን በዲላ፣በይርጋጨፌ፣ወናጎ፣ጨለለቅቱና ፍስሃ ገነትን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው የአካባቢው ባለስልታናት ጭምር በተሳተፉበት ጥቃት ለጊዜው ቁጥራቸው በአነስተና ግምት ከመቶ በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ …

Read More

Hiber Radio: ‘…ጉባዔው የተጠራው የኦሮሞ የሽግግር ቻርተር ለማርቀቅ አይደለም…ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት …’ አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ (ሊያደምጡት የሚገባ )

< …የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን በሩ ላይ እጁን ወደላይ ስላደረገ አይደለም የገደሉት?እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም …

Read More

Hiber Radio: “…ወያኔ ሽፍታ ነው ሽፍታ በሕዝብ መብት ላይ ሊያዝና አለቃ ሊሆን አይችልም…” አክቲቪስት አቻሜለህ ታምሩ ከአማራ ተጋድሎ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ (ሊደመጥ የሚገባው)

<…ወያኔ ሽፍታ ነው ሽፍታ በሕዝብ መብት ላይ ሊያዝና አለቃ ሊሆን አይችልም….።ከትግራይ ክልል በስተቀር ተግባራዊ ለማድረግ ያወጡት ያፈና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ትግሉን አይጎዳውም። ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።ወያኔ በአማራና በኦሮሞ መካከል ሊጭረው የሚፈልገው …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስገራሚ ሂደቶቹ ሲዳስስ “ኢትዪጵያዊው ጨቅላው ከአሜሪካ ምድር እንዳይባረር ሰግቷል” እጩ ፕ/ት ሒለሪ ክሊንተን (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አስገራሚ ሂደቶቹ ሲዳስስ “ኢትዪጵያዊው ጨቅላው ከአሜሪካ ምድር እንዳይባረር ሰግቷል” እጩ ፕ/ት ሒለሪ ክሊንተን (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ …

Read More

Hiber Radio: የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ በአርበኛ ኮማንደር አበራ ጎባው እና በሌሎችም ጀግኖች መሰዋት የተሰማውን ሀዘን ገልፆ መግለጫ አወጣ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሄራዊ ፓርቲ አባል የሆነው አርበኛ ኮማንደር አበራ ጎባው እና የሌሎችም ጀግኖቻችን ነብስ ይማርልን!!! የወያኔን የዘር ማጥፋት እኩይ ተግባርና የህዝብ ጥያቄን ከመመለስ ይልቅ እንደ …

Read More