Hiber Radio: በአማራ ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል ከተደረገው ጥቃት ጀርባ እነ ጃዋር አሉ መባሉ፣ ሕዝቡ ሰላማዊ ትግሉን ይቀጥል ተባለ፣ የቀድሞው የሶማሌ ክልል የደህነነት ሀላፊ ሀርጌሳ ውስጥ መያዙ ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማቱን ለመልካም ለውጥ እንዲጠቀሙበት መጠየቁ ፣ በእንግሊዝ የሚኖሩ የኢ/ኦ/ተ/ቤን ምእመናኖች ለአቡነ ማቲያስ የቅሬታ ደብዳቤ ላኩ ፣ ኢትዮጵያዊያን ታጣቂዎች የሱዳን ዜጎችን አፈኑ መባሉ መንገድ አዘጋ ፣ የሕወሃት የጦርነት ዝግጅት እና አፈና በራያ መቀጠል እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የ ሕብር ሬዲዮ ሕዳር 05 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የወልቃይት ጉዳይ በአብይ አስተዳደር በስልት የማንነት እና ወሰን ጉዳይ ኮሚሽን እንዳይታይ መደረጉ የት ያደርሰን ይሆን ? ከወልቃይት ጉዳይ ጸሐፊው የምጣኔ …
Read More