Hiber Radio: ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ የተሰጠ መግለጫ -የህዝብን የመብት ጥያቄ በኃይል ለመገደብ መሞከር የከፋ ዋጋ ያስከፍላል !

በአሁኑ ሰዓት አገራችን ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብታ ትገኛለች። በአንድ አናሳና ጎጠኛ ቡድን እየታመሰች ያለችው አገራችን፤ ህዝቡን በጎሳ፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ አመለካከት …

Read More