Hiber Radio: የኦርቶዶክስ አማኞች ታላቅ ሰልፍ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን መታገድ ተቃውሞ ገጠመው፣ የግብጹ ፕሬዝዳንት አባይ በመገደቡ ስህተት ሰርተናል አሉ፣ ግዙፉ የኩራዝ ስኳር ፕሮጀክት የውድቀት ምልክት ነው ተባለ ፣ አ/አ ውስጥ ለአንድ ሳምንት ታፍነው የነበሩ የውጪ ዜጋ ተለቀቁ፣ የአገሪቱ ኢኮኖሚ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ፣ እውቁ ኢትዮጵያዊ የቀድሞ ዲፕሎማት ገጣሚ ህሊና ደሳለኝን አመሰገኑ ፣ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኦስካር ውድድር በኦፊሴል ያቀረበችው ሲኒማ የምዕራባዊያን ትኩረትን ሳበ ፣የግዕዝ ፊደልን እና ቁቤ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም < የግዕዙን ፊደል ተጠቅሞ በቁቤ ቀድሞም ያለ ችግር ይጻፋል ዛሬም ያንን ማድረግ ይቻላል፡፡ ውሳኔው ያላ ሳይናሳዊ ማሰረጃ በጥላቻ እና በፖለቲካ ብቻ ተግባራዊ …
Read More