Hiber Radio: አንድነት ፤ አንድነት ስንል ከአራባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል—ፈቃደኛነት ካለ ለመተባበር ይቻላል( ሁሉም ሊያነበው የሚገባ)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) እኛ ለኢትዮጵያና ለመላው ሕዝቧ ቆመናል የምንለው ሁሉ አንድነት፤ አንድነት፤ ህብረት፤ ህብረት ስንል ከአርባ ዓመታት በላይ አሳልፈናል። አንድም ውጤት አላስገኘነም። የፖለቲካ ባህላችን ድርጅትን ፈጥሮ መከፋፈል፤ ማጥፋት፤ መተካትና መጠላለፍ …

Read More