Hiber radio: ኦነግ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄ የማይመልስ ከወያኔ ጋር የሚደረግ የጓዳ ድርድር ጥያቄ እንደማይቀበል ገለጸ ፣ሕዝቡ በወያኔ ሴራ ሳይከፋፈል ለነጻነቱ በጋራ መቆሙምን እንዲቀጥል ጠየቀ፣አና ጎሜዝ የወያኔ ባለስልጣናት ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋርና ከግንቦት ሰባት መሪዎች ጋር እንዳስታርቃቸው ጠይቀውኝ ነበር ሲሉ ገለጹ ፣በኦሮሚያ ክልል በርካታ ንጹሃን የተገደሉበትን ጭፍጨፋ የአገዛዙ ሸሪኮችን ጭምር አስቆጣ፣ሐርማን ኮህን አገዛዙ በሰላማዊ በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የጭካኔ እርምጃ ተቃወሙ፣ሰሞኑን በጎንደር የመከላከያ ሰራዊቱ በተቃዋሚው ሕዝብ ላይ ጦርነት የገጠመው ከግብጽ ሰራዊት ጋር ተዋጉ በሚል ማታለያ መሆኑን ቁስለኛ ወታደር ገለጸ፣በመላው አገሪቱ ሕዝቡ ተቃውሞውን በተመሳሳይ ሰዓት በመጮህ እንዲገልጽ ተጠየቀ፣ የሰራዊቱ አባላት ድንበር ጠብቁ ብላችሁ ቤተሰቦቻችንን ትገላላችሁ ሉ መጠየቃቸው ተነገረ፣ ታፍነው የተወሰዱ አሉ ተባለ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ ቃል አቀባይ ቃሲም አባነሻ ጋር እንዲሁም በታክሲ ሊዝ ጉዳይ ከቺጋጎ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ኩባንያ ባለቤት ጋር እነ ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የሕዝቡ የጋራ ጠላት እርስ በእርሱ በጎሳ በሀይማኖት ከፋፍሎ ሊአጋድለው የሚሰራው ወያኔ እንጂ ይሄ ህዝብ ትላንትም በሰላም አብሮ ኖሯል ነገም በሰላም አብሮ ይኖራል።ወያኔ እንደፈለገው …

Read More

Hiber Radio ፡በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ረሀቡን ዘንግቶ በተሃድሶ ድግስና ለፖለቲካ ስብሰባ በሚሰጠው የአበል ክፍያ የአገሪቱን ሀብት እያባከነ መሆኑ ተገለጸ፣በኢትዮጵያ እስር ቤት ውስጥ የአሜሪካ የደህንነት ሰራተኞች በደል ፈጸሙብኝ ያለ አሜሪካዊ ዜጋ ይግባኙ ውድቅ ሆነበት፣የ 19 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ወጣት ሚካኤል በሳውዝ ዳኮታ በጥይት ተገደለ ፣ግብጽ ህገ ወጥ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ማሰሯን ገለጸች፣እንግሊዝ በአየር ሀይላ ግቢ ለሰፈሩ ኢትዮጵያውያን ጥገኝነት መንፈጓ ቅሬታ አስነሳ፣ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያለበት ሁኔታ አለመታወቅ አሳሳቢ መሆኑን ቤተሰቦቹ ገለጹ፣በቦትስዋና የፖለቲካ ጥገኝነት የጤቁት ኤርትራውያን ተጫዋቾች በወታደራዊ እስር ቤት እተሰቃዩ መሆኑ ተገለጸ፣የአቶ አስማማው ሀይሉ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ፣ዋልያዎቹ ድል ተቀዳጁ እና ሌሎችም አሉን

  የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 14 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የሀይማኖት አባቶች ፖለቲካ ውስጥ አንገባም በሚል ሽፋን በአገር ቤት የሚደረገውን በደል፣የዘር ማጥፋት ወንጀል አለመናገር አግባብ አይደለም ። የጥቅም ጉዳይ ካልሆነ በቀር …

Read More