የመጨረሻው የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ከትንሹ እስር ቤት ትልቁን በ20 ሺህ ብር ዋስ ተቀላቀለ

ጥቅምት 5/2008 አራቱ የዞን ዘጠኝ አባላት በነፃ እንዲለቀቁ ሲወሰን፣ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ 257/ሀ እንዲከላከል የተባለው በፍቃዱ ሀይሉ በ20 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቅ ተወሰነ፡፡ ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሀይሉ ጥቅምት 5/2008 …

Read More