Hiber Radio: የእንግሊዛውያን መራጮች ከአውሮፓ ሕብረት ለመነጠል መወሰን ያስከተለው ተቃውሞና ድጋፍ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)

በሕዝበ ውሳኔ ምክንያት ከአውሮፓ ሕብረት የወጣችው እንግሊዝ ከፍተኛ ተቃውሞና ድጋፍ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች ከሁለት ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ጠይቀዋል ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ  

Read More

Hiber Radio: የሀብታሙ አያሌው ጤንነት አልተሻሻለም፣ ሰማያዊ ፓርቲ ከአገር ወጥቶ እንዲታከም መንግስት የጣለውን እግድ እንዲያነሳ ጠየቀ

የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው ጤንነቱ ያልተሻሻለ ሲሆን ዛሬም ራሱን እንደማያውቅና መናገር እንደማይችል በቅርብ የጎበኙት የገለጹ ሲሆን አመሻሽ ላይ ገርጂ ካዲስኮ ሆስፒታል ጠይቀነው ሲመለሱ እንደገለጹት ባይነቃም አልፎ …

Read More

Hiber Radio: ጃዋር መሐመድ የአማራና የኦሮሞ ምሁራን እንዲነጋገሩ ጥሪ አቀረበ (አዲስ ቃለ ምልልስ)

<…በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚቃወምና የድርጊቱ ፈጻሚዎች ላይ ወደፊት ተጽዕኖ የሚያሳድር የሕግ ረቂቅ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ንዑስ ኮሚቴ በሁለቱም ፓርቲ አባላት ሙሉ ድጋፍተቀብሎት ለሴኔቱ ተመርቷል ።ይህ ሕግ …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካ ፖለቲከኞች በመሳሪያ ቁጥጥር ላይ የጀመሩት እሰጣ ገባ ሲዳሰስ

የአሜሪካ ፖለቲከኞችን ከማነታረክ እስከ ማፋጠጥ የሄደው ልዩ የሆነው የመሳሪያ ባለቤትነት መብትን የተቃወሙ የአሜሪካ የሕዝብ እንደራሴዎች ለሃአ አምስት ሰዓት የዘለቀ ተቃውሞና ውጤቱ ሲዳሰስ ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ …

Read More

Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ -ከአገር ወጥቶ እንዳይታከም ተከልክሎ ነበር

የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ አያሌው በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል። ሀብታሙ ከእስር ከተፈታ በሁዋላ ከሀገር ወጥቶ እንዲታከም በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በዘሐበሳ አዘጋጆች አማካይነት ገንዘብ ቢአሰባስቡም አገዛዙ …

Read More