Hiber Radio: በሶማሌ ክልል በአብዲ ኢሌ ትዕዛዝ አንድ ወጣት ታንቃ ተገደለች፣ተቃውሞ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል

የሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ የተነሳበትን ተቃውሞ ለማፈን የልዩ ሀይሉ ታጣቂዎች አፍነው የወሰዷትን ወጣት ጣይሲር ሞሀመድ ፉድ -ሞሀመድ አንቀው ገለው ዘዛ በቀብሪዳህር ጎዳና ላይ ጥለዋት መሄዳቸውን የክልሉ ተወላጅ አክቲቪስቶች ገለጹ። …

Read More