Hiber Radio: የፕ/ት ትራምፕ አወዛጋቢው ከሰባት የሙስሊም አገራት ስደተኞችን የሚያግደው ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞን በተመለከተ ከአቶ ኦባንግ ሜቶ እና ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

  <…ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ የሚያደርገውን ዘረኛ እርምጃ በአገሪቱ የነጭ የበላይነትን አመጣለሁ ነው የእሱ አሜሪካን ዳግም ታላቅ አደርጋለሁ የሚለው ይህን መሰሉን ዘረኛ እርምጃ ጭምር ነው ።አዲስ አይደለም በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የተናገረውን …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካው አዲሱ ፕ/ት ዶናልድ ትራም ስልጣን መጨበጥን ተከትሎ በዓለም ላይ የተስተዋሉት የድጋፍ፥የተቃውሞ እና የስጋት አስተያየቶች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio …

Read More

Hiber Radio: ‘..10 የተለያዩ ተቃዋሚዎች በጋራ የተስማሙበት አገር አድን ግብረ ሀይል አቋቁመናል …’ በዋሽንግተን የተደረገውን የተቃዋሚዎች ስብሰባ በተመለከተ ከዶ/ር ኤርሚያስ አለሙና ከአቶ ስለሺ ጥላሁን ጋር ቃለ መጠይቅ

<…በዋሽንግተን የተገናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን አንገብጋቢ ሁኔታ የተረዱ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ተጨማሪ ጥፋቶችን ሳያደርስ ተባብረው የጋራ አገር አድን ግብረ ሀይል መስርተዋል ልዩ ልዩ በጋራ የዲፒሎማሲውን ጨምሮ አገር …

Read More

Hiber Radio:የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የስንብት ንግግራቸውን ተከትሎ የተሰጡት ዓለማቀፋዊ ድጋፎች እና ነቀፌታዎች (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻ የስንብት ንግግራቸውን ተከትሎ የተሰጡት ዓለማቀፋዊ ድጋፎች እና ነቀፌታዎች (ልዩ ጥንቅር) ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው …

Read More

Hiber Radio: ጎንደር እንዴት ሰነበተች? አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ናት? በጥምቀት በዓል ላይ ምን ሊፈጠር ይችላል? ወቅታዊውን የጎንደር ሁኔታ አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ ይተነትናል (ቃለ መጠይቅ)

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio …

Read More

Hiber Radio: ሕወሓት በወ/ር አዜብ መስፍን በኩል በመተማና በሌሎችም የአማራ አካባቢዎች ሕዝቡን ለመከፋፈል ቤተክርስቲያን አሰራለሁ የሚል ዘመቻ ጀመረ፣ተጨማሪ የገበሬ ሚሊሻ እያሰለጠነ ሕዝቡን እርስ በእርሱ ሊያዋጋ እየጣረ ነው ተባለ፣ኢትዮጵያዊው በርካታ ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ወደ አውሮፓ በማሽጋገር ወንጀል ተከሰሰ ፣ግብጽ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በማግባባት ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻ መወጠኗ ተሰማ፣በርካታ መኮንኖቿ ጁባ ደ/ደቡብ ሱዳን ላይ መስፈራቸው ይነገራል፣በአማራ ክልላዊ መስተዳደር የተቀሰቀሰው ውጥረት አገረሸ፣ሀብታሙ አያሌው ለሕክምናው ያገዙትንና አብረውት የተጨነቁ ወገኖቹን አመሰገነ ድጋፋቸውና ጸሎታቸው እንዳይለየው ጠየቀና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥር 7 ቀን 2009 ፕሮግራም <…በዋሽንግተን የተናኙት ተቃዋሚዎች በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ያለችበትን አንገብጋቢ ሁኔታ የተረዱ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ተጨማሪ ጥፋቶችን ሳያደርስ ተባብረው ለመታገል የጋራ አገር አድን ግብረ …

Read More

Hiber Radio: < ...በኢትዮጵያ የነገሰው ድርጅታዊ ምዝበራ ዋናዎቹን ሙሰኞች የማይነካና ከሕግ በላይ ስለሆኑ ስርዓቱ ካልተለወጠ መፍትዬ አይመጣም...> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ ኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪ (ሊያደምጡት የሚገባ)

<…በሕወሃት የሚመራው መንግስት የመሰረተው የዘረፋ ስርዓት በይስሙላ የሙስና ዘመቻ መፍትሄ አያመጣም። መፍትሄው ለአገሪቱ ዋነኛ ችግር የሆነው ዘራፊው እና የዘረፋ ስርዓቱን የመሰረተው ሲወገድ ብቻ ነው። በኢትዮጵያ ሕዝ ብ ስም ከመጣው ብድርና …

Read More

Hiber Radio: ሀብታሙ አያሌው በእስር ቤት ደረሰበት ስቃይ ለደረሰበት የጤና መቃወስ ሕክምናውን ለመከታተል አሜሪካ ገባ

(ህብር ሬዲዮ) በእስር ቤት በደረሰበት ስቃይ ለከባድ የጤና እክል የተዳረገው የተቃዋሚው ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው ለረጅም በስልታን ላይ ያለው አገዛዝ በወቅቱ ከአገር እንዳይወጣ ፍርድ ቤትን ተገን አድርጎ ሲከለክል ቆይቶ በመጨረሻ ለህክምና …

Read More