Hiber Radio: የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ኃይለማርያም በሃብታሙ አያሌው ላይ በተፈጸመው ስቃይ እና በሌሎችም የሕወሓት ወንጀሎች ዙሪያ ይናገራል

<… በአዲስ አበባ ውስጥ ማዕከላዊ ብቻ ሳይሆን በርካታ ቪላዎች ስም የሌላቸው እስር ቤቶች ሆነው ማሰቃያ ይፈጸምባቸዋል።ሀብታሙ አያሌው የደረሰበትን ሰቆቃ ሲናገር ስሰማ በጣም አዝኜያለሁ ነገር ግን ሀብታሙም ከባህሉ ከሀይማኖቱና ለአድማጭ ጭምር …

Read More