Hiber Radio: የዘር ፖለቲካ መዘዙ (ትግሬዎች ላይ ደረሰ በተባለው ጥቃት ላይ) – ግርማ ካሳ

የሪፖርተሩ የማነ ነጋሽ አንድ ጽሁፍ አስነብቦናል። “የኤርትራ መንግሥት በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ ችግሮች ጀርባ ስሙ ለምን ይነሳል?” በሚል ርእስ ሥር። ጽሁፉ ብዙ የተካተቱ ሐሳቦች አሉበት። አገዛዙ ኤርትራ፣ ኤርትራ ለምን እንደሚል የማነ ባቀረባቸው …

Read More